በአንድ ህንፃ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ተቋማት ማለትም የስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት፣ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ፣ እንዲሁም ማህበራት ማደራጃ ኤጀንሲ ተቋማት፣ ከተቋማቱ ሠራተኞች ጋር በመሆን “ታላቅ የፅዳት ቀን/ Big Cleaning Day“ በሚል መሪ ቃል ተቋማቱ የሚገኙበትን ግቢ እና አካባቢውን ፅዱና ምቹ የሥራ አካባቢ ለመፍጠር አጋዥ በሆነው የካይዘን መራጃ /Tool 5ቱ 'ማ’ ዎች ውስጥ 3ኛውን “የማፅዳት” ተግባርን በመጠቀም በኢንስቲትዩቱ አስተባባሪነት ህዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
የአቅመ ደካማ ቤት ዕድሳት
HMKI ታህሳስ 4 /2018 ዓም ሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት በአሚር ኑር ወረዳ የአቅመ ደካማ ቤት: 300 ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ዕድሳቱን አጠናቆ ቤቱን ለወረዳው አስረከበ::
-
𝟏𝟐 𝐊𝐞𝐲 𝐥𝐞𝐬𝐬𝐨𝐧𝐬 𝐟𝐫𝐨𝐦 "𝐌𝐢𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭" 12 Key Lessons from Mind...
-
ካይዘን አመራር ፍልስፍና - ሥልጠና #HMKI ታህሳስ 21 ቀን 2015 የሀረሪ ክልል ስራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት ከሀረሪ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በካይዘን አመራር ፍልስፍና ዙሪያ በክልሉ ለሚገኙ የ2ኛ ደረጃ...
-
Microsoft Excel Sheet Microsoft Excel Sheet ላይ ለምሳሌ ስምና የአባት ስም በተለያዩ cell ላይ የተቀመጠውን በአንድ ሴል ላይ ማስቀመጥ ብልፈልግ CONCATENATE የሚባለውን ፈንክሽን በመጠቀም ...

good job
ReplyDelete