To Create a Conducive Working Environment:
Big Cleaning Day
ጥር 26/2015 (#HMKI) የካይዘን 5ቱ 'ማ' ዎች የፅዳት ቀን!
የሀረሪ ከልል ስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት፣ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ኤጀንሲ፣ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን እንዲሁም ከማህበራት ማደራጃና ማቋቀሚያ ኤጀንሲ ጋር በመሆን ተቋማቱ የሚገኙበትን ግቢ ፅዱና ምቹ የሥራ ቦታ/ከባቢ ለመፍጠር የካይዘን
ትግበራ መስረት ከሆኑት ከ5ቱ 'ማ' ዎች መካከል 3ቱ ላይ ማለትም ማጣራት፣ ማስቀመጥ እና ማፅዳት ላይ ተሰርቷል።
በዚህም ላይ የእንስቲትዩቱ ሃላፊ አቶ ፈትሂ አብዱልመጂድ ለአራቱም ተቋማት ሰራተኞች አምስቱን 'ማ' ዎች በተመለከተ ገለፃ ሰተዋል፣ በቀጣይም በሶስቱ ተቋማት የካይዘን ልማት ቡድን (ከልቡ) በማቋቋም ስራው ዘላቂነት እንዲኖረው ቀጣይ የከይዘን የመጀመሪያው ትግበራ ሥራዎች ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልጸዋል።
Keep it up
ReplyDelete