Wednesday, July 12, 2023

የአመራርና የሰራተኞች አቅም ግንባታ ስልጠና

 የሀረሪ ስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት

  በሥራ ቦታ ላይ ግጭት አፈታት /CONFLICT RESOLUTION





#HMKI ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓም

የስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት የሠራተኞችንና አመራር አቅም ለመገንባት ዕውቀታቸውንና ክህሎታቸውን ለማጎልበት ሥልጠና አሰፈላጊ መሆኑ ተገለጸ።

የስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት የሠራተኞችንና አመራር አቅም ለመገንባት የስራ አመራር ክህሎታቸውን ለማጎልበት office “MANAGEMENT AND CONFLICT RESOLUTION” በሚል ርዕስ በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አደራሽ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ።

👇ወቅታዊና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት:

 👇Website:

👇በyoutube ቻነላችን:

👇በትዊተር Twitter
👇በቴሌግራም:

👇በፌስቡክ:

👇በፌስቡክ ገፃችን:
ተቀላቀሉን
All reactions:
1

2 comments:

የአቅመ ደካማ ቤት ዕድሳት

 HMKI ታህሳስ 4 /2018 ዓም ሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት በአሚር ኑር ወረዳ የአቅመ ደካማ ቤት: 300 ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ዕድሳቱን አጠናቆ ቤቱን ለወረዳው አስረከበ::