Thursday, October 23, 2025
Monday, January 13, 2025
Tuesday, September 10, 2024
Monday, September 9, 2024
Saturday, September 7, 2024
Thursday, September 5, 2024
"ጳጉሜን ለኢትዮጵያ"
#HMKI ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓም፡-
ሀረሪ ሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት በተቋሙ አዳራሽ ከኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ምⷍክር ተደረገ።
"ከልቡ" ትግበራ ሥልጠና
#HMKI ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓም፡-
ሀረሪ ሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት የሰራተኞችን አቅም ለመገንባት በተቋሙ አዳራሽ የካይዘን ልማት ቡድን አሰራርና አተገባበር ላይ ሥልጠና እና ከኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ምⷍክር ተደረገ።
ምክⷍር መድረኩ በ2016 አመት ማጠናቀቂያ የጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀናት በሚካሄዱ ሁነቶች ላይ በኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት ሁሉም አመራሮችና ሰራተኞች በነቂስ እንዲሳተፉ አሳስበዋል።
በመቀጠልም ሥልጠናው በኢንስቲትዩቱ ሥራ አመራር አገልግሎት ዳይሬክተር እና በጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ ዳይሬክተር ጋር በመሆን ከልቡ (ካይዘን ልማት ቡድን) አመሰራረትና አተገባበር ዙሪያ የተዘጋጀው ሥልጠና፣ ሥልጠና በመስጠት ቀጣይነት ያለው አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማጎልበት ከፍተኛ ዕገዛ ያለው በመሆኑ በየጊዜው በተያዘው እቅድ መሰረት ስልጠናው የሚሰጥ ሲሆን በመግለጽ፣ በኢንስቲትዩቱ የተቋቋሙ የካይዘን ልማት ቡድኖችን በማነቃቃት ትግበራው በተደራጀ መልኩ እንዲከናወን ለማድረግ የታለመ ስልጠና መሆኑን ስልጠናው ወቅታዊና አስፈላጊ መሆኑን ዳይሬክተሩ ገልፀዋል። በመሆኑም ነሐሴ 30/ 2016 ዓም ለአንድ ቀን ሲሰጥ የነበረው “ከልቡ” የአቅም ግንባታ ሥልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።
የ5ቱ “ማ” ዎች ትግበራ በድሬ ጠ ያራ ወረዳ #HMKI ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓም፡ የስራ ቦታ ፅዱ፣ ጉዳት የማያደርስ እና ምቹ እንዲሆን፣ የስራ እርካታ እንዲኖር እንዲሁም በስራ ላይ የሚከሰቱ ጫናዎችን ለመቀነስ፣ የ...
-
𝟏𝟐 𝐊𝐞𝐲 𝐥𝐞𝐬𝐬𝐨𝐧𝐬 𝐟𝐫𝐨𝐦 "𝐌𝐢𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭" 12 Key Lessons from Mind...

















