Thursday, September 5, 2024

"ጳጉሜን ለኢትዮጵያ"

#HMKI ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓም፡-

ሀረሪ ሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት በተቋሙ አዳራሽ ከኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ምⷍክር ተደረገ።

ምክⷍር መድረኩ በ2016 አመት ማጠናቀቂያ የጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀናት በሚካሄዱ ሁነቶች ላይ በኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት ሁሉም አመራሮችና ሰራተኞች በነቂስ እንዲሳተፉ አሳስበዋል።


 

No comments:

Post a Comment

የአቅመ ደካማ ቤት ዕድሳት

 HMKI ታህሳስ 4 /2018 ዓም ሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት በአሚር ኑር ወረዳ የአቅመ ደካማ ቤት: 300 ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ዕድሳቱን አጠናቆ ቤቱን ለወረዳው አስረከበ::