#HMKI ሀምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም: የሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ምዘና ተካሄደ::
************************************በሀረሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን እና ከፓርቲ የተወጣጡ ገምጋሚ ቡዱኖች በተቀመጠው መርሀግብር መሠረት ሀምሌ 24/2015 የሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዘና በተጨባጭ የተከናወኑ ስራዎችን በማስረጃ የተደገፈ ምዘና በማካሄድ ምዘናው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ::
ምዘናው የሚያተኩረው የተከናወኑ ስራዎችን በማስረጃ ላይ የተመሠረተ የምዘና ዘዴ (Evidence Based Evaluation) እንደነበር እና የዚህ ዓይነት ምዘና በዚህ አኳሀን ከቀጠለ አመርቂ ውጤትና ስኬት እንደሚያመጣ እንደ "#ኢንስቲትዩት" ሙሉ እምነታችንን በመግለፅ: #ማስረጃ_ተኮር_የምዘና_ዘዴ መቀጠል አለበት እንላለን::
Good job
ReplyDelete