Thursday, August 10, 2023

ስሜት ብልህነት "Emotional Intelligence" እና በካይዘን አመራር ፍልስፍና ስልጠና

 #HMKI ነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ.ም:

የሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ለክልሉ የከተማ ወረዳ ፈፃሚዎች "በስሜት ብልህነት Emotional Intelligence" እና በካይዘን አመራር ፍልስፍና ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ላይ ነው::ሥልጠናው ቀጣይነት ባለው መልኩ ለገ ጠር ወረዳ አመራሮችም የሚሰጥ ይሆናል::

ወቅታዊና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት:

website: https://hmkimedia.blogspot.com/

በyoutube ቻነላችን:
https://youtube.com/channel/UCYBkzF7_NRvlk6OvMrNVIrQ

በቴሌግራም:
https://t.me/c/1260317423/383

በፌስቡክ:
https://www.facebook.com/hararimanagement.andkaizeninstitute

በፌስቡክ ገፃችን:
https://www.facebook.com/hararimki

በትዊተር Tweeter
@hararimki



No comments:

Post a Comment

የ5ቱ “ማ” ዎች ትግበራ በድሬ ጠ ያራ ወረዳ  #HMKI ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓም፡ የስራ ቦታ ፅዱ፣ ጉዳት የማያደርስ እና ምቹ እንዲሆን፣ የስራ እርካታ እንዲኖር እንዲሁም በስራ ላይ የሚከሰቱ ጫናዎችን ለመቀነስ፣ የ...