"የስሜት ብልህነት /Emotional Intelligence"
የሀረሪ ስራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት ‹‹የስሜት ብልህነት›› በሚል ርዕስ ለኢንስቲትዩቱ ፈፃሚዎችና አመራሮች እንዲሁም ለሴክተር መ/ቤት
ከፍተኛ አመራሮችና ለፈፃሚ ባለሙያዎች ያዘጋጀው ስልጠና በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው በተለያዩ ርዕሶች የሚሰጥ ሲሆን፣ ስለጠናው ለ5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የሆናል።
ወቅታዊና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት:
በዌብሳይት: Bloghttps://www.hmkimedia.blogspot.com/
በYoutube ቻነላችን
https://youtube.com/@hmkimedia
በቴሌግራም:
https://t.me/c/1260317423/383
በፌስቡክ:
https://www.facebook.com/hararimanagement.andkaizeninstitute
በፌስቡክ ገፃችን:
https://www.facebook.com/hararimki
በትዊተር፣
https://twitter.com/hararimki?t=j8vGvcUAHxwcw1Sjba3JMA&s=09
Comments
Post a Comment