Skip to main content

Posts

Showing posts from January, 2023

"𝐌𝐢𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭"

𝟏𝟐 𝐊𝐞𝐲 𝐥𝐞𝐬𝐬𝐨𝐧𝐬 𝐟𝐫𝐨𝐦 "𝐌𝐢𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭" 12 Key Lessons from Mind Management not Time Management 1.Being productive today isn't about time management, it's about mind management. 2. Time management optimizes the resource of time. Mind management optimizes the resource of creative energy. 3. Not all hours are created equal: If you write for an hour a day, within a year you'll have a book. But you can't instead simply write for 365 hours straight, and get the same result. 4. The First Hour Rule is simply this: Spend the first hour of your day working on your most important project. 5. If you start your day working on the most important thing, there's less of a chance for other things to get in the way. 6. Sometimes your mind is better-suited to think creatively. Sometimes your mind is better-suited to think analytically. 7. The point of time is not to fill as much life as possible into a given ...

"𝐓𝐡𝐞 𝐏𝐨𝐰𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐏𝐨𝐬𝐢𝐭𝐢𝐯𝐞 𝐓𝐡𝐢𝐧𝐤𝐢𝐧𝐠"

5 𝐏𝐨𝐰𝐞𝐫𝐟𝐮𝐥 𝐋𝐞𝐬𝐬𝐨𝐧𝐬 𝐅𝐫𝐨𝐦 𝐓𝐡𝐞 𝐁𝐨𝐨𝐤 "𝐓𝐡𝐞 𝐏𝐨𝐰𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐏𝐨𝐬𝐢𝐭𝐢𝐯𝐞 𝐓𝐡𝐢𝐧𝐤𝐢𝐧𝐠" 1. The Power of Happiness "The way to happiness: Keep your heart free from hate, your mind from worry..." Negative emotions rob your life of joy. Happiness awaits those who focus on the positive. 2. Live a Life of Service "... Live simply, expect little, give much. Scatter sunshine, forget self, think of others..." Give more than you take. Live a life of service. The quality of your life will happily surprise you 3. Start with Confidence Without confidence, you will think and act inferior. Believe in yourself and your ability to accomplish amazing things. Success starts with a strong belief in yourself 4. The negative thinking feedback loop If you're worried, you'll say something embarrassing. You'll behave in a way that makes it come true.  Leading to more negative, self-defeating thoughts. Leave the feedback loop by ditching ...

ፕሮጀክት ቀረፃ

ፕሮጀክት ቀረፃ 1. አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-           ✅ ማውጫ (Table of contents) ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡           ✅ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡           ✅አጭር መግለጫ (Executive Summary) ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው የሚገቡ ሃሳቦች 2. ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡           መግቢያ (Back Ground)           ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡-           ✅ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ           ✅ችግሩን ለምን መፍታት እንዳስፈለገው           ✅ስለፕሮጀክቱ አጠር ያለ ማብራሪያ የሚሉትን ይይዛል፡፡ 4.ፕሮጀክቱ የሚመልሳቸው ችግሮች (Rationale)              ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ተሰርተው መገለፅ አለባቸው               በተጨማሪም የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግብ ለአንባቢው ግልፅ በሆነ መንገድ መስ...

Microsoft Excel Sheet

Microsoft Excel Sheet Microsoft Excel Sheet ላይ ለምሳሌ ስምና የአባት ስም በተለያዩ cell ላይ የተቀመጠውን በአንድ ሴል ላይ ማስቀመጥ ብልፈልግ CONCATENATE የሚባለውን ፈንክሽን በመጠቀም መስራት ይቻላል ። ለምሳሌ  Excel Sheet ላይ ስም A2 ላይ የአባት ስም B2 ላይ ቢቀመጥ በአንድ ላይ C2 ላይ ማስቀመጥ ብፈልግ C2 ላይ = CONCATENATE (B2, A2) ብለን በመጻፍ ሁለቱን በአንድ ላይ ያደርግልናል። ግን በስምና በአባት ስም ላይ ምንም ክፍተት አይኖረውም። እንዲኖረው ከተፈለገ = CONCATENATE (A2," ", B2) ብለን መጻፍ ይጠበቅብባል " " ይህ ኮቴሽን መቀመጡ በስምና በአባት ስም ክፍተት እንዲኖር ያደርጋል።  ሌላው ስምና የአባት ስምን በማገናኘት ኢሜይል ማዘጋጀት ብንፈልግ = CONCATENATE (A2, B2,"@gmail.com") ብለን በመጻፍ excel ላይ ያለውን ሁሉንም ስምና የአባት ስም በአንድ ላይ በማገናኘት @gmail.com የሚለውን በመጨመር ያዘጋጅልናል ማለት ነው። ቅድሚያ እንዴት አድርገን MS Excel መክፈት እንችላለን የሚለውን እንመልከት። በመጀመሪያ Windows 7,8,1 0,11 የምትጠቀሙ ከሆናችሁ መፈለጊያ(Search) ማድረጊያው ላይ Excel ብላችሁ ፈልጉ ከዛም MS Excel ይመጣላችኋል ከዛም Click በማድረግ ይክፈቱት። መልካም አሁን excel የመስሪያ ገጽ ይመጣላችኋል ሰንጠረዥ  በሆነ መልኩ ማለት ነው። እንደምታዩት ሰንጠረዡ ከላይ ከግራ ወደ ቀኝ የተዘረዘሩ A, B, C, D, E, F... እያለ የሚሄድ ሲሆን ከግራ በኩል ወደ ታች ደግሞ 1,2,3,4,5...እያለ ይሄዳል ማለት ነው። ስለዚህ አሁን ማወቅ ያለባችሁ ጉዳይ ምንድን...

Good Research Presentation (Defense)

Good Research Presentation (Defense) የመመረቂያ ጽሁፍ ሪሰርች ለሚሰሩ ለተመራቂ ተማሪዎች  ጥሩ የጥናት አቀራሪብ መረጃ::  ጥሩ አቀራረብ እንዲያደርጉ የሚረዱዋችሁን አንዳንድ ነጥቦች። ጥናታዊ ጽሑፍን በጥሩ ሁኔታ ለማቅረብ (good presentation) ከሚረዱ ቁልፍ ነገሮች አንዱ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ኃይል ሰጪ ማብራሪያ ነጥብ (PowerPoint) ነው። እርስዎ #ጥሩ ማብራሪያ ነጥብ (power point) እንዲኖርዎ ደግሞ እነዚህን ይጠቀሙ፦ #1ኛ.ኃይል ሰጪ ማብራሪያ ነጥብ (Powerpoint) ብዙ ስላይድ አይኑረው። በ15 ደቂቃ ለማቅረብ እስከ 15 በዛ ከተባለ ከ20 እስከ 25 ማሳያ (slide) እጅግ በቂ ነው። «Oral presentation is visual as well as an auditory medium» በቃልዎት የሚያብራሩት ቢሆን የተሻለ ዋጋ ያለው መሆኑን እና የጥናቱ ባለቤት መሆንዎን የሚያረጋህጥ መሆኑን አይርሱ። #2ኛ ማሳያ (slide) በብዙ ጽሑፍ የተጠቀጠቀ መሆን የለበትም ። ከጽሑፍ ይልቅ ፎቶዎችን፣ ግራፎችንና ሰንጠረዦችን በደምብ ይጠቀሙ። "አንድ ፎቶ ወይም ሰንጠረዥ ከ1000 ቃላት በላይ ገላጭ ነው" የሚለውን አባባል ልብ ይበሉ። #3ኛ መብራራት የሚፈልጉ ቃላትን ብቻ በርዕስ መልክ ይጻፉ ። ማብራሪያቸውን የግድ ማሳያ (slide) ላይ መፃፍ አይጠበቅብዎትም። «One of the most common faults or errors committed by graduate students is to write every single word and detail full sentences on their slides» ነው የሚለው። Please never crowd each slide !!! #4ኛ የሚቀርበው ጥናት እጅግ ሰፊ ይዘት ...
 ናሙና አመራረጥ (Sampling) የጥናቱ አካል የሆነውን ስብስብ በሙሉ /1ዐዐ%/ መውሰድ በማይችልበት ሁኔታ ናሙና እንጠቀማልን፡፡ ናሙና ከአጠቃላይ ስብስብ (Population) ውስጥ ስብስቡን ለመወከል በሚመች መልክ ለጥናታዊ ምርምር የሚወሰድ የመረጃ ማግኛ ክፍል ነው፡፡ አብዘኛውን ጊዜ ናሙና የሚወሰደው በአጠቃላይ ስብስቡ ውስጥ ያሉ ጥናቱ የሚነካቸው ሰዎች ወይም ሁኔታዎች ብዛትና ስፋት ሲኖራቸውና ከጊዜ፣ ከገንዘብና ከሰው ኃይል አንፃር አንድ ላይ ለመጠናት የማይችሉ ሲሆን ነው፡፡ ናሙና በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ሊከፈል ይችላል፡፡ እነርሱም፡-      1. ግምት ሰጭ (Probability Sampling)       2. ግምት የማይሰጥ (Non-Probability Sampling)  I. ግምት ሰጭ (Probability Sampling)  ግምት ሰጭ ናሙና ከአጠቃላይ ስብስብ ውስጥ ለናሙናነት ለሚመረጡ ሰዎች ወይም ሁኔታዎች እኩል የመመረጥ እድል የሚሰጥ የናሙና አመራረጥ ዘርፍ ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ሥር አራት የናሙና አይነት ይገኛሉ፡፡ እነርሱም፡- ነሲብ ናሙና (Simple Random Sampling) በሥርዓት የተዘጋጀ ናሙና (Systematic Sampling) የተከፋፈለ ናሙና (Stratified Sampling) ጥምር ናሙና (Cluster Sampling) 1. ነሲብ ናሙና (Simple Random) Sampling) ነሲብ ናሙና ለእያንዳንዱ በጥናት የመታቀፍ ባሕርይ ላለው ሰው ወይም ሁኔታ እኩል የመመረጥ ዕድል የሚሰጥ የናሙና ዓይነት ነው፡፡ ለጥናቱ የሚመረጡ ሰዎች ወይም ሁኔታዎች በአንድ አጠቃላይ ስብስብ ውስጥ እስከሆኑ ድረስ ተመሳሳይ ወይም የማይመሳሰሉ ቢሆኑም የመመረጥ እድላቸው ተመጣጣኝ...

BIG CLEANING DAY

Creating a Conducive and Clean Working Environment is inevitable !! #HMKI ህዳር 07 ቀን 2016 ዓ.ም የፅዳት ቀን! በአንድ ህንፃ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ተቋማት ማለትም የስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት፣ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ፣ እንዲሁም ማህበራት ማደራጃ ኤጀንሲ ተቋማት፣ ከተቋማቱ ሠራተኞች ጋር በመሆን “ታላቅ የፅዳት ቀን/ Big Cleaning Day“ በሚል መሪ ቃል ተቋማቱ የሚገኙበትን ግቢ እና አካባቢውን ፅዱና ምቹ የሥራ አካባቢ ለመፍጠር አጋዥ በሆነው የካይዘን መራጃ /Tool 5ቱ 'ማ’ ዎች ውስጥ 3ኛውን “የማፅዳት” ተግባርን በመጠቀም በኢንስቲትዩቱ አስተባባሪነት ህዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ። የፅዳት ዘመቻው ተቋማት የሚሰሩበትን የሥራ አካባቢ ፅዱ፣ ምቹና ማራኪ ማድረግ የሥራ ተነሳሽነትን ለማጎልበት የላቀ ሚና ስለሚኖረው፣ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራሙ ህዳር ወር እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዘውትር ዓርብ ቀን የሚቀጥልና የሚተገበር ይሆናል።