Skip to main content

ፕሮጀክት ቀረፃ

ፕሮጀክት ቀረፃ

1. አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

        ✅ ማውጫ (Table of contents) ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡

        ✅ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡

        ✅አጭር መግለጫ (Executive Summary) ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው የሚገቡ ሃሳቦች

2. ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡

        መግቢያ (Back Ground)

        ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡-

        ✅ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ

        ✅ችግሩን ለምን መፍታት እንዳስፈለገው

        ✅ስለፕሮጀክቱ አጠር ያለ ማብራሪያ የሚሉትን ይይዛል፡፡

4.ፕሮጀክቱ የሚመልሳቸው ችግሮች (Rationale)

          ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ተሰርተው መገለፅ አለባቸው 

          በተጨማሪም የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግብ ለአንባቢው ግልፅ በሆነ መንገድ መስፈር አለበት፡፡

5.የፕሮጀክቱ ዓላማ (Project Objective)

        ፕሮጀክቱ ሊሰራበት የሚችሉ ዋናውንና ዝርዝር ዓላማዎች ለይቶ ማቅረብ አለበት፡፡

        ይህም ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ሊያስገኘው ይችላል ተብሎ የታሰበውን ወጤት መግለፅ ያስፈልጋል፡፡

6.የፕሮጀክቱመግለጫ (Project Description):-

        ✅የፕሮጀክቱ ስያሜና ዓላማ

        ✅ጉዳዮን የሚያስረዳ ገለፃ

        ✅የፕሮጀክቱ ቀጣይነት

        ✅የፕሮጀክተ የሚተገበርበት ስልት

        ✅ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችና የፕሮጀክቱን የግዜ ሰሌዳ ከአስር ገፅ ባልበለጠ መገለፅ አለበት፡፡

7.የፕሮጀክቱ አመራርና አደረጃጀት (Project Management and Organization)

        ✅ፕሮጀክቱን የሚመሩቱና የሚሳተፉ

        ✅የባለሙያዎችን ኃላፊነትና ተግባር

        ✅የፕሮጀክቱን ውስጣዊ አሰራር አደረጃጀት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም መግለፅ አለበት፡፡

8.የፕሮጀክቱ ያገባኛል ባዮች ተጠቃሚዎች (Stakeholders and Beneficiaries)

       ✅ተጠቃሚዎች (Beneficiaries) ማለት በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ የሚሆኑትን ይገልፃል፡፡

       ✅ያገባኛል ባዮች (Stakeholders)

        የመጀመሪያ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (Primary Stakeholders) ፡- በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በአሉታዊም ሆነ                በአወንታዊ ተፅዕኖ የሚደርስባቸው ወይም በፕሮጀክቱ ላይ የሚያደርሱትን ያካትታል፡፡

        የሁለተኛ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (Secondary Stakeholders)- ለፕሮጀክቱ መሰራት የራሳቸው ድርሻና ተፅዕኖ ያላቸው                ግለሰቦች፤ ቡድኖችና ተቋማት ተለይተው መዘርዘር አለባቸው፡፡

9.የፕሮጀክቱ ትግበራ (Project Implementation)

           የፕሮጀክት ዕቅድ ማለት የሚሰሩት ስራዎች፤ ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ የሀብት ድልድል፤ 

           ስራው በማን፤ እንዴት፤ መቸና የት እንደሚፈፀም መገለፅ አለበት፡፡

10. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋትና በጎ ጎኖች (Risk and Assumption)

       ✅ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሲሆን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ተብሎ የሚታሰቡ ስጋቶች ይገለፁበታል፡፡

       ✅ለፕሮጀክቱን ተፈፃሚነት የሚያፋጥኑ፤ የሚረዱ በጎ ጎን ያላቸው ነገሮች አብራርቶ በሰንጠረዥ መገለፅ አለበት፡፡

11. ክትትልና ግምገማ (Monitoring and Evaluation)

       ✅የስብሰባ ቃለ ጉባኤ፤ የስራ ጉብኝት፤ የማማከር ስራ መቸ እንደሚደረግና በስንት ጊዜ ልዮነት እንደሚቀርብ

       ✅ የክትትል ስራ የሚሰራበት ስልት

       ✅ የግምገማ ዕቅድን

       ✅ፕሮጀክት እንዴት ለሚመለከታቸው ሪፖርት እንደሚደረግ

12. የ2ፕሮጀክቱ ቀጣይነት (sustainability):

        ፕሮጀክቱ የሚሰጠውን ጥቅም ዘላቂነት መገለፅ አለበት፡፡

        https://t.me/Research100stock

Comments

Popular posts from this blog

Big Cleaning Day

  To Create a Conducive Working Environment: Big Cleaning Day ጥ ር 26/2015 (#HMKI)  የካይዘን 5 ቱ ' ማ ' ዎች  የ ፅዳት  ቀን ! የሀረሪ ከልል ስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት ፣ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳ ይ ኤጀንሲ፣ የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን እንዲሁም ከማህበራት ማደራጃና ማቋቀሚያ ኤጀንሲ ጋር በመሆን ተቋማቱ የሚገኙበትን ግቢ ፅዱና ምቹ የሥራ ቦታ/ከባቢ ለመፍጠር የካይዘን ትግበራ መስረት ከሆኑት ከ 5 ቱ ' ማ ' ዎች መካከል 3 ቱ ላይ ማለትም ማጣራት፣ ማስቀመጥ እና ማፅዳት ላይ ተሰርቷል ። በዚህም ላይ የ እን ስቲትዩቱ ሃላፊ አቶ ፈትሂ አብዱልመጂድ ለአራቱም ተቋማ ት ሰራተኞች አምስቱን ' ማ ' ዎች በተመለከተ ገለፃ ሰተዋል ፣ በቀጣይም በሶስቱ ተቋማት የካይዘን ልማት ቡድን (ከልቡ) በማቋቋም ስራው ዘላቂነት እንዲኖረው ቀጣይ የከይዘን የመጀመሪያው ትግበራ ሥራዎች ተግባራዊ እንደሚደረግ  ገልጸዋል።                                   ከፅዳት በፊት (Before)                                                                ...

"𝐌𝐢𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭"

𝟏𝟐 𝐊𝐞𝐲 𝐥𝐞𝐬𝐬𝐨𝐧𝐬 𝐟𝐫𝐨𝐦 "𝐌𝐢𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐍𝐨𝐭 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭" 12 Key Lessons from Mind Management not Time Management 1.Being productive today isn't about time management, it's about mind management. 2. Time management optimizes the resource of time. Mind management optimizes the resource of creative energy. 3. Not all hours are created equal: If you write for an hour a day, within a year you'll have a book. But you can't instead simply write for 365 hours straight, and get the same result. 4. The First Hour Rule is simply this: Spend the first hour of your day working on your most important project. 5. If you start your day working on the most important thing, there's less of a chance for other things to get in the way. 6. Sometimes your mind is better-suited to think creatively. Sometimes your mind is better-suited to think analytically. 7. The point of time is not to fill as much life as possible into a given ...

Kaizen

Kaizen Learn about the fundamentals of kaizen, how it improves quality and productivity, and how you can successfully drive continuous improvement in your organization. What is Kaizen? Kaizen is a Japanese term which means “good change”, “change for the better”, or “improvement.” As a philosophy, kaizen promotes a mindset where small incremental changes create an impact over time. As a methodology, kaizen enhances specific areas in a company by involving top management and rank-and-file employees to initiate everyday changes, knowing that many tiny improvements can yield big results. History and Development Kaizen’s roots can be traced back to post-World War II, when economic reform consequently took over Japan. Since the Toyota Motor Corporation implemented the Creative Idea Suggestion System  in May 1951 , changes and innovations led to higher product quality and worker productivity, substantially contributing to the company’s development. In September 1955 , Japanese executives ...