ካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍና ስልጠና
#HMKI ከታህሳስ 18 ቀን 2016፡
ካይዘን አመራር ፍልስፍና ስልጠና የትምህርት ተቋማትን ምቹ ስራ ቦታ በመፍጠር የመማር ማስተማር ሂደቱን የሚያሻሽል መሆኑ ተገለጸ።
የሀረሪ ክልል ስራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት ከሀረሪ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በካይዘን አመራር ፍልስፍና ዙሪያ በክልሉ ለሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራንና ንብረት ክፍል ኃላፊዎች በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከታህሳስ 18-19 /2016 ዓም) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።

በጣም ኃሪፍ ነው።
ReplyDelete