Skip to main content

Posts

Showing posts from July, 2023

#HMKI የሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ምዘና

  #HMKI ሀምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም: የሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ምዘና ተካሄደ::

የአመራርና የሰራተኞች አቅም ግንባታ ስልጠና

  የሀረሪ ስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት   በሥራ ቦታ ላይ ግጭት አፈታት /CONFLICT RESOLUTION #HMKI ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓም የስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት የሠራተኞችንና አመራር አቅም ለመገንባት ዕውቀታቸውንና ክህሎታቸውን ለማጎልበት ሥልጠና አሰፈላጊ መሆኑ ተገለጸ። የስራ አመራርና ካይዘን ኢንስቲትዩት የሠራተኞችንና አመራር አቅም ለመገንባት የስራ አመራር ክህሎታቸውን ለማጎልበት office “MANAGEMENT AND CONFLICT RESOLUTION” በሚል ርዕስ በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አደራሽ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። 👇ወቅታዊና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት:   👇 W ebsite:      https://hmkimedia.blogspot.com/ 👇በyoutube ቻነላችን:      https://youtube.com/channel/UCYBkzF7_NRvlk6OvMrNVIrQ 👇በትዊተር Twitter      https://twitter.com/hararimki 👇በቴሌግራም:      https://t.me/c/1260317423/383 👇 በፌስቡክ:      https://www.facebook.com/hararimanagement.andkaizeninstitute 👇 በፌስቡክ ገፃችን:      https://www.facebook.com/hararimki ተቀላቀሉን All reactions: 1