Skip to main content

Posts

Showing posts from December, 2022

ካይዘን አመራር ፍልስፍና - ሥልጠና

ካይዘን አመራር ፍልስፍና - ሥልጠና  #HMKI ታህሳስ 21 ቀን 2015 የሀረሪ ክልል ስራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት ከሀረሪ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በካይዘን አመራር ፍልስፍና ዙሪያ በክልሉ ለሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራንና ንብረት ክፍል ኃላፊዎች በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሀረሪ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ፈሪሃ መሀመድ እንዳሉት “ከይዘን በክልላችን መተግበር የሚያስገኘውን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ውስጥ ቀጣይነት ያለው ውጤታማነት፣ ከብክነት የፀዳ ምቹ የስራ ከባቢን በመፍጠር አገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ፍልስፍና በመሆኑ፣ ይህን የለውጥ መሳሪያ በተቀናጅና በዕውቀት ተግባራዊ ለማድረግ በተመረጡ የትምህርት ተቋማት ሥልጥናው እንዲሰጥ የተደረገ መሆኑን እና በቀጣይ ሌሎች ተቋማት ላይም መሰል ሥልጠናዎች እንደሚሰጥ፣ በቀጣይ ኢንስቲትዩቱ በክልሉ ከይዘንን ውጤታማ አድርጎ ለማስቀጠል ለተቋማት የሚያደርገውን ድጋፍና ክትትል አጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለፁ ሲሆን፣ በዚህ የሁለት ቀናት የሥልጠና ቆይታችሁ ወቅት ሥልጠናውን በንቃት እንድትከታተሉ” በማለት ሥልጠናው መከፈቱን አብስረዋል። ሥልጠናው ከታህሳስ 21ቀን እስከ ታህሳስ 22/2015ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ይሆናል። ወቅታዊና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት: Blogspot: https://hmkimedia.blogspot.com/ YouTube ቻነላችን: https://youtube.com/channel/UCYBkzF7_NRvlk6OvMrNVIrQ በቴሌግራም: https://t.me/c/1260317423/383 በፌስቡክ: https://www.facebook.com/h...

5S-KAIZEN-TQM

1. Definitions 5S: It is to implement Sort (S1): to eliminate what is unnecessary, set (S2): to align in the position easy to use, Shine (S3): to make things clean without trash or dust, and Standardize (S4): to maintain S1 to S3, and Sustain (S5): to voluntarily continue S1 to S4. Its original purpose is to delete the defect from finished goods with defect or dirt, and later utilized in the various purposes such as improving the work environment, organizational revitalization and management system improvement. KAIZEN: In most cases, indicating Continuous Quality Improvement (CQI) activities by Quality Control (QC) circles, but it also includes KAIZEN recommendations and field improvement activities (GEMBA KAIZEN). It is generally conducted through PDCA cycle, so that it can be called problem solving through participation by service providers. TOYOTA production method (such as automation and Kanban-placard method, etc.) fits in this category. TQM: It is sometimes defined as the impleme...

5ቱን "ማ" ዎች መተግበር /Implementing the 5S/

5ቱን "ማ" ዎች መተግበር / Implementing the 5S/  ማጣራት (Sort)  የሚያስፈልጉ ነገሮችን (ቁሳቁስ "መረጃ" ዶክመንቶችን ወ.ዘ.ተ.) ከማያስፈልጉት መለየትና የማያስፈልጉትን  ማስወገድ፣ የማያስፈልጉና መወገድ የሚገባቸውን ነገሮችን ለመለየት የሚያስችል መስፈርት ማዘጋጀት፣ የማያስፈልጉ ነገሮችን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ወይንም ቀድሞ ከተከማቹበት ስፍራ ወደ ሌላ ቦታ እንዲዛወሩ  ማድረግ ይገባል፣     2.  ማስቀመጥ (Set in Order)          የማጣራት ሂደት ማንኛውንም ዓይነት ንብረት በቀላሉ ለማግኘትና ለአያያዝ አመቺ እንዲሆን የሚያስችል የክምችት ክፍል (መጋዘን) ማዘጋጀትን እንዲሁም አመቺ ሥፍራና አቀማመጥ (layout) መምረጥና በአግባቡ መደርደርን ይመለከታል፡፡ የክምችት ክፍልና በአግባቡ መጠቀም ተገቢ ሲሆን "ለማንኛውም ነገር ተገቢውን ሥፍራ ማዘጋጀት፤ ለዚሁ  በተዘጋጀው ሥፍራም (ሌላ ምንም ነገር ያለማስቀመጥ) ተገቢውን ነገር ማስቀመጥ" የሚለውን መርህ  መከተል ያስፈልጋል፡፡      3.ማፅዳት (Shine)                የሥራ ቦታችንንም ሆነ የሥራ መገልገያ መሣሪያዎች /ቁሣቁሶችን ማፅዳት ሲባል፡- ማንኛውንም ዓይነት ቆሻሻ፣ አቧራና እንግዳ የሆኑ ነገሮች በአግባቡ ማጽዳትን እንዲሁም የሥራ ቦታንና ቁሳቁሶችን ጽዱ ከማድረግ ባለፈ ቀድሞውኑ ሊፈጠር ከሚችል ብልሽት /አደጋ ችግሮችን በማየት የመፈተሽ (inspection) ሥራ ማከናወንን ይጨምራል፣ የሥራ ቦታችንን /ቁሳቁሶችን ከማንኛውም የቆሻሻ ጠብታ /ጥቃቅን ብልሽቶች፣ ተ...