Skip to main content

Posts

Showing posts from August, 2023

ስሜት ብልህነት "Emotional Intelligence" እና በካይዘን አመራር ፍልስፍና ስልጠና

  #HMKI   ነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ.ም: የሥራ አመራርና ከይዘን ኢንስቲትዩት ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ለክልሉ የከተማ ወረዳ ፈፃሚዎች "በስሜት ብልህነት Emotional Intelligence" እና በካይዘን አመራር ፍልስፍና ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ላይ ነው:: ሥልጠናው ቀጣይነት ባለው መልኩ ለገ ጠር ወረዳ አመራሮችም የሚሰጥ ይሆናል:: ወቅታዊና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት: website:  https://hmkimedia.blogspot.com/ በyoutube ቻነላችን: https://youtube.com/channel/UCYBkzF7_NRvlk6OvMrNVIrQ በቴሌግራም: https://t.me/c/1260317423/383 በፌስቡክ: https://www.facebook.com/hararimanagement.andkaizeninstitute በፌስቡክ ገፃችን: https://www.facebook.com/hararimki በትዊተር Tweeter @hararimki